የሕፃን ስልክ - የልጆች ጨዋታዎች

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.0
2.05 ሺ ግምገማዎች
1 ሚ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
በ Google Play Pass ደንበኝነት ምዝገባ አማካኝነት ይህን ጨዋታ በነፃ እና በመቶዎች የሚቆጠሩ ተጨማሪ ከማስታወቂያዎችና ከውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች ነፃ ሆነው ይደሰቱባቸው። ተጨማሪ ለመረዳት
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

Baby Phone በአስደሳች የልጅ ጨዋታዎች ልጅዎን ምትሃታዊ በሆነ ገድል እና ጀብድ በመመሰጥ በውስጡ ያለውን ከያኒነት እንዲያወጣ ያደርገዋል።

በBaby Phone በጣታቸው ጫን ጫን በማለት አስገራሚ የስነጥብ ስራዎችን መፍጠር ይችላሉ። በልጆች ጨዋታዎች ህጻናት እንደ እሳት የሚያበሩ ባሉኖችን መፍጠር፣ ደማቅ ርችቶችን መተኮስ ወይም መሳጭ የሆኑ ቅርጾችን መፍጠር ይችላሉ።

የመደወል ጨዋታ (CALLING GAME):
ከአንድ አስደሳች ገጸባህሪ ጋር ለማውራት ፈልገው ያውቃሉ? አሁን በBaby Phone ይህን ማድረግ ይችላሉ! በዚህ የልጆች ጨዋታ ቁጥሩን ደውለው ከአዲሱ ጓደኛዎ ጋር ይነጋገሩ።

መልእክት መላክ (MESSAGING):
በዚህ የልጆች የስልክ መልእክት ጨዋታ ከአስደሳች ገጸባህሪያት ጋር ኢሞጂዎችን ይለዋወጡ እና አዳዲስ ጓደኛዎችን ያፍሩ።

ግሎው ድሮዊንግ (GLOW DRAWING):
በዚህ ግሎው ድሮዊንግ የፈጠራ ችሎታዎን ያዳብሩ! ሊመርጧቸው በሚችሏቸው ሶስት ጨዋታዎች በነዚህ በነጻ በቀረቡ የልጆች ጨዋታዎች ውስጥ የብርሃን ድምቀት ኢፌክት ያላቸውን የተለያዩ ቀለሞችን በመጠቀም የፈለጉትን ነገር መሳል ይችላሉ። በተጨማሪም ያለምንም ድካም ውብ የሆኑ ብሩህነት የተላበሱ መሳጭ ቅርጾችን መፍጠር ይችላሉ!

ብሩህ አድርጎ ማቅለም (GLOW COLORING):
ብሩህ አድርጎ በማቅለም ነገሮችን ቀላል ያድርጓቸው! ልጆች አንድ ቀለም መርጠው ብሩህ በሆኑ ቀለማት ስክሪኑ ላይ ሊስሉት ይችላሉ።

ደማቅ ርችቶች (GLOW FIREWORKS):
ስክሪኑን በርችቶች ያድምቁት! ደማቅ ርችቶችን ለመፍጠር የሚበሩ ሮኬቶች ወይም ከዋክብት ላይ ጣትዎን ያሳርፉ። ህጻናት የርችት አኒሜሽኖችን ለመፍጠር ስክሩኑን ስዋይፕ ሊያደርጉ ወይም በዚያው ቀለም ርችት ለመተኮስ የተቀለሙ ሲሊንደሮች ላይ ጣታቸውን ሊያሳፉ ይችላሉ።

አብሪ ወፎች (GLOW BIRDS):
ወፏ ላይ ጣትዎን አሳርፈው ስክሪኑ ላይ ከአንዱ ቦታ ወደሌላው ቦታ የደማቅ ቀለሞችን ዳና እየተወች ስትዘል ይመልከቱ።

የንብ መንጋ (SWARM):
ልጅዎ በስክሩኑ ዙርያ ያሉ ጥቃቅን ነገሮች ለማንቀሳቀስ የልዕልቷን የአስማት ዱላ ሊጠቀም ይችላል። የአስማት ዱላውን ወደፈለጉት ቦታ ለማንቀሳቀስ ጣትዎን አሳርፈውበት ይያዙት እና ጥቃቅኖቹ ነገሮች ሲከተሉት ይመልከቱ።

ብሩህ ተንከባላይ ኳሶች (GLOW ROLLING BALLS):
ጣትዎን አሳርፈውባቸው በመያዝ እቃዎችን ከአንድ ቦታ አንስተው ወደ ሌላ ቦታ ያንቀሳቅሱ። ልጅዎ በዚህ የልጆች የስልክ ቸዋታ የተለያየ ቀለም ባላቸው ተንከባላይ ኳሶች እና ዲዛይኖች መጫወት ይችላል።

የተነፋ ባሉን ብሩህ ማድረግ (GLOW BALLOON POP):
እየበረረ ያለ የፊደል፣ የቁጥር እና የቅርጽ ባሉንን በመንፋት አሪፍ የመማርያ መንገድ ያድርጉት! ፊደሉን፣ ቁጥሮቹን እና ቅርጾቹን እየተማሩ የሚሰሟቸውን ድምጾች ይወዷቸዋል።

ፊጄት ስፒነር (FIDGET SPINNER):
የተለያዩ ዲዛይኖች ያላቸውን ባለቀለም ፊጄቶች አሽከርክረው ስክሪኑን ሲያበሩት ይመልከቱ!

ጄሊፊሽ ፖፕ (JELLYFISH POP):
ብርሃናማ የሆነውን ሁሉንም ጄሊፊሽ በመንፋት ከስክሪኑ ላይ ሲጠፋ ይመልከቱ።

ተገጣጣሚ እንቆቅልሽ (JIGSAW PUZZLE):
ቀላል ባለ አራት አካል እንቆቅልሾችን በመፍታት እያንዳንዱ እንቆቅልሽ ሲያልቅ በአሸናፊነት ይደሰቱ

ግሎው ፖፕ ኢት (GLOW POP IT):
በፖፕ-ኢት ጨዋታ የቀላል እቃዎችን ክፍት ቀዳዳዎች ይንፉ! በዚህ የልጅች የስልክ ጨዋታእቃዎችን ይንፉ እና ተንሳፈው ሲሄዱ ይዩዋቸው።

Baby Phone በልጅዎ ይወደዳል፣ ተቀባይነት ያገኛል። ምክንያቱ ይሄ ነው፡
- አስደሳች እና መሳጭ ግራፊክሶች የልጅዎን ትኩረት የሚስብ አሳታፊ ስሜት ይፈጥራሉ
- ብርሃናማ የሆኑት ቀለማት ምናባዊ ሃሳብን ለመግለጽ እና የጥበብ ስራን ለመፍጠር የተለየ የፈጠራ መንገድ ይሰጣሉ።
- ልጆች የሚወዱት አስደሳች እና አስደናቂ ተግባር ሲሆን ለሰዓታት እያዝናና ያቆያቸዋል።
- የብርሃናማዎቹ ቀለማት መስጭነት የፈጠራ እና በጥንቃቄ የማሰብ ክህሎታቸውን ለማዳበር የሚያግዛቸውን ተሳትፎ ያበረክትላቸዋል።

በBaby Phone- የልጆች ጨዋታዎች ልጆች ቀለም ማቅለምን ወደ አንድ አዲስ አስደሳች ደረጃ ያደርሱታል! የኛ የልጆች ጨዋታዎች የልጅዎን ምናብ እና የፈጠራ ችሎታ ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ያነቃቁታል።

አሁኑኑ Baby Phoneን ዳውንሎድ አድርገው በኛ የልጆች ጨዋታዎች መደሰት ይጀምሩ!
የተዘመነው በ
28 ኦክቶ 2025

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.0
1.56 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

Playtime just got better! We’ve improved performance and fixed bugs for a smoother, more exciting adventure.